በአለም 3ኛዋ የዲፕሎማቲክ ማዕከል በሆነችው መዲናችን አዲስ አበባ ዛሬ የተከፈተው የ"ዲፕሎማሲ ሳምንት ኤግዚቢሽን" ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ያላትን የእረጅም አመታት ታሪካዊ የዲፕሎማሲ ሚናና ስኬት የሚያሳይ ነው።

 ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ያላትን የእረጅም አመታት ታሪካዊ የዲፕሎማሲ ሚናና ስኬት የሚያሳይ ነው።

የከተማችን ነዋሪዎችም ይህንን ታሪካዊ አዉደ ርዕይ እንድትጎበኙ ተጋብዛቿል።

ከንቲባ አዳነች አቤቤ

Share this Post