06
Dec
2021
በክብረበአሉ የአዲስ አበባ ምክርቤት ዋና አፈጉባኤ ወይዘሮ ቡዜና አልቃድር እንዲሁም ምክትል ከንቲባ አቶ ጃንጥራር አባይን ጨምሮ ሌሎች አካላት ተገኝተዋል ።
በመድረኩ የአዲስ አበባ ምክር ቤት ለአገር መከላከያ ሰራዊት ከ5 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል ።
በመድረኩም ፀረ ህብረብሄራዊነት የሆነዉን አሸባሪዉን የህወኃት ቡድንን እስከወዲያኛው ለማስወገድ እየተደረገ ያለዉን ርብርብ ለማገዝ የሚያስችል ዉይይት እየተደረገም ይገኛል ።