14
Oct
2022
ምክር ቤቱ በኢትዮጵያ ብሄራዊ መዝሙር የጀመረ ሲሆን የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ቡዜና አልቃድር የም/ቤቱን አጀንዳዎች አቅርበው አፅድቀዋል።
በዚህም መሠረት
የአንድ የም/ቤቱ አባል ያለመከሰስ መብት ማንሳት ጨምሮ
የምክር ቤቱ አንደኛ አመት 3ኛ መደበኛ ጉባኤ ቃለጉባኤ ተወያይቶ ማፅደቅ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2015 ዓ.ም የመጀመርያ ሩበት አመት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት አድርጎ ማፅደቅ
ልዩ ሹመቶችን እንደሚያካትት ተገልጿል